Skip to main content
news2

የዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ከከምባታ ጠምባሮ ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 'በጎነት ለጤናችን' የክረምት የበጎ ፈቃድ መርሀ ግብር በዞኑ አስተዳደር ቅጥር ግቢ ውስጥ በመካሔድ ላይ ነው። በጎነት… more

news1

በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዶ/ር ቦጋለች ገብሬ መታሰቢያ አጠቃላይ ሆስፒታል ዱራሜ በእናቶችና ህፃናት ህክምና ማዕከል አንዲት እናት ሦስት ወንድ ልጆችን በሠላም ተገላገለች። ሦስቱም ሕፃናት በጥሩ… more